የሊጉ መሪ ፋሲል ከነማ ወደ ሶዶ አቅንቶ ነጥብጥ ጥሏል
በ26ኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በሜዳው…
ለአንድ ሳምንት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተሰጠው የእግር ኳስ አስልጣኞች አሰልጣኝ ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ፡፡
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒክ ዲፓርትመንት ከተለያዩ ዩኒቭርስቲዎች ለተውጣጡ 33…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መቐለ 70 እንደርታ ላይ የቅጣት ውሳኔ እስተላለፈ
ሚያዝያ 26 ትግራይ ስታድየም ላይ በተካሄደው የደደቢት እና ፋሲል…
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሑድ ግንቦት 18…
“የፕሪምየር ሊጉ ሻምፒዮና በቀጣዮቹ 5 ጨዋታዎች ስለሚወሰን ይህንን ሕልም ለማሳካት ተዘጋጅተናል” ሙጂብ ቃሲም /ፋሲል ከነማ/
በመሸሻ ወልዴ የፋሲል ከነማው ሙጂብ ቃሲም በክለባቸው የፕሪምየር ሊጉ ዋንጫ…
ሀትሪክ ለሶስተኛ ጊዜ የተጋበዘችበት የካናዳዊያን ታላቁ የማራቶን ውድድር የፊታችን እሁድ ይካሄዳል አበራ ኩማና ትርፌ ፀጋዬ ለአሸናፊነት ታጭተዋል
በይስሀቅ በላይ ከካናዳ ኦቷዋ ኤሌኖር ቶማስ የኦታዋን ማራቶን የአሸናፊነትን…
ሀትሪክ በነገው እትሟ ባለቀለሟ እና ተወዳጅ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣችን ነገ ማክሰኞም ከእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡ ሀትሪክ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን? -ከሀገር ውስጥ፡- በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የእዚህ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ጅማ አባጅፋርን በሰፊ ግብ አሸንፎ የሊጉን መሪነት ከመቀለ 70 እንደርታ በመርከቡ ዙሪያ ለቡድኑ እስካሁን አስራሁለት ጎል ያስቆጠረው ሙጂብ ቃሲም አናግረነው ምላሹን ሰጥቷል ፡፡
ሀትሪክ በነገው እትሟ ባለቀለሟ እና ተወዳጅ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣችን…
ሪፖርት | ሃዋሳ ከተማ በመስፍን ታፈሰ ብቸኛ ግብ መቐለ 70 እንደርታን እሸነፈ
ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታና ሃዋሳ ከተማ ጨዋታ…
“51 ዓመት በታማኝነት ያገለገልኩት እግር ኳስ ውለታዬን በልቶ ክዶኛል” “ከሙያው በመገፋቴ የተራበው ጭንቅላቴ እንጂ ሆዴ አይደለም” አስራት ኃይሌ
THE BIG INTERVIEW WITH ASRAT HAILE በይስሀቅ በላይ ስሙ ለሁላችንም…
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ግንቦት 11…