“በሲዳማ ቡና ላይ የተጎናፀፍነው ጣፋጭ ድል አሁንም የሊጉ ዋንጫ እኛን እንደሚፈልግ የጠቆመ ነው” አቡበከር ሳኒ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
በመሸሻ ወልዴ ቅ/ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን በተፋለ መበት ተጠባቂው የሊጉ ጨዋታ…
“ቀደም ሲል በእግር ኳስ አንድ ትውልድ ጠፍቷል፤አሁን ያለውን ትውልድ ለማጥፋት የሚንቀሳቀስ የተደራጀ ቡድን አለ” አቶ አስናቀ ደምሴ (የሕግ ባለሙያና የአዲስ አበባ አሰልጣኞች ማህበር ም/ ፕሬዝዳንት)
ይስሀቅ በላይ "ኦኪኪ አፉላቢ የፕሬዝዳንቱን ፊርማ አጭበርብሮ በሕግ ሊጠየቅ ወደ…
ባየር ሙኒክ እና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የእግርኳስ ልማት ትብብር ተፈራረሙ
የጀርመኑ ባየር ሙኒክ እግር ኳስ ክለብ እና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…
ኢትዮጵያ በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ በሁለት ዳኞችዋ ትወከላለች
በሚቀጥለው ሰኔ በግብፅ እስተናጋጅነት ሚካሄደው የእፍሪካ ዋንጫ ከወትሮው በተለየ ፎርማት…
የደደቢት ተጨዋቾች ልምምድ አቋርጠዋል
የሊጉ ግርጌ ላይ ሚገኘው ደደቢት ተጨዋቾቹ የ4 ወር ና ከዛ…
መከላከያ ስዩም ከበደን አሰናበተ
በያዝነው ውድድር ዓመት ተደጋጋሚ ሽንፈቶችን ያስተናገደው መከላከያ ከአሰልጣኝ ስዩም ከበደ…
ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማክሰኞ እናንተን ልታገኝ ዝግጅቷን አጠናቃለች፤ ለመሆኑ ሀትሪክ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ በመውጣት ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ታስነብብ ይሆን? የሀገር ውስጥ ዓምዷ ላይ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW ገፅ ላይ የጋዜጣው ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር ጋዜጠኛ ይስሃቅ በላይ የቀድሞውን የኪቤአድ አሰልጣኝ አቶ አስናቀ ደምሴን በማቅረብ ሊወዱት የሚችሉትን ቃለ-ምልልስ አድርጎላችዋል፤ አቶ አስናቀ ምን ብለው ይሆን?
ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማክሰኞ…
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለምርጥ 10 ተጫዋቾች ምርጫ 32 ዕጩዎች ታውቀዋል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2011 ዓ.ም የ1ኛው ዙር ውድድር መርሃ…
የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ 7ጨዋታዎች ሲያስተናግድ የተለያዩ ውጤቶች ተመዝግበዋል ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት ድል እልባ…
ሪፖርት| ባህርዳር ከተማ የሊጉ መሪ መቐለ 70እንደርታ ላይ ድልን ተቀዳጅተዋል
ባህርዳር ከተማ ና መቐለ 70 እንደርታ ያገናኘው የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ…