ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና እስራት መገርሳ በስምምነት ተለያይተዋል
በክረምት የተጨዋቾች ዝውውር ደደቢትን በመልቀቅ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን የተቀላቀለው አስራት…
ሮበን ኦባማ ና ደደቢት ተለያዩ
በጥር የዝውውር መስኮት ደደቢትን ዳግም የተቀላቀለው ሮበን ኦባማ ለክለቡ እንድም…
ሀትሪክ በነገው እትሟ ባለቀለሟ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ከእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ጋር በዘገባዋ ለመገናኘት ስራዋን አጠናቃለች፡፡
ሀትሪክ ስፖርት ነገ ማክሰኞ ለንባብ ስትበቃ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ…
ኢትዮጵያ ቡና ከተከታታይ ሽንፈቶች በኃላ ወደ እሸናፊነት ተመልሷል
በ18ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪይምየር ትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም ላይ የተካሄደው የወልዋሎና…
ደደቢት የእመቱ ሁለተኛ ድሉን ደቡብ ፖሊስን በማሸነፍ አስመዘበገ።
በ18ኛው ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደደቢት በትግራይ ስታድየም ደቡብ ፖሊስን…
IAAF | ኢትዮጵያ በዴንማርክ አርሁስ በተደረገው አገር አቋራጭ ውድድር አጠቃላይ አሸናፊ ሆነች
በፈረንጆቹ ቀን አቆጣጠር ማርች 30 ለአንድ ቀን በተከናወነው ውደድር ኢትዮጵያን…
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ መጋቢት 22…
ተወዳጇ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት ነገ በገበያ ላይ ስትውል የሚከተሉትን ዘገባዎች ይዛሎት ትቀርባለች፤ ከእነዚህ መካከል ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ አባል እና የአርቢትር ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆነው አቶ ዮሴፍ ተስፋዬ በተለያዩ አነጋጋሪ ጉዳዮች ዙሪያ ከጋዜጣው ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር ጋዜጠኛ ይስሃቅ በላይ ጋር ቆይታ አድርጎ ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽን ሰጥቷል፡፡
ሀትሪክ በነገው እትሟ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣን በአነጋጋሪ ዘገባዎቿ ነገ ይጠብቋት…
ሪፖርት | ትግራይ ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
በ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በግምት ከ60 ሺህ በላይ ደጋፊ…