የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ…
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ5 ሺህ ሜትር ውድድር እ.አ.አ ከ2020 ጀምሮ ከሚካሄዱ የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች መሰረዙን ተቃወመ።
የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር ምክር ቤት መጋቢት 2…
ባህርዳር ከነማ እና ኮትዲቫራዊው አህመድ ቢን ዋታራ ሊለያዩ ነው
ኮትዲቫራዊው የመሃል አጥቂ አህመድ ቢን ዋታራ እና ባህርዳር ከነማ በስምምነት…
ከ23አመት በታች የ አቋም መለክያ ጨዋታዎች በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ
ከ23 አመት በታች የአቋም መለክያ ጨዋታ እሮብ መጋቢት 4 ቀን…
ባለቀለሟ እና የእናንተ ምርጫ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በሳምንት አንድ ቀን ለንባብ የምትበቃ ሳምንታዊ ጋዜጣ ስትሆን ነገ ማክሰኞም እንደተለመደው የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ለእናንተ ይዛሎት ለመቅረብ ዝግጅቷን አጠናቃለች፡፡
በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ሁሉ የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የተሰማውን የሀዘን…
“ኢትዮጵያ ቡናን ከምንም በላይ እወደዋለው ክለቡ እንጂ ግለሰቦች የበላይ ሊሆኑ አይችሉም” “ደጋፊዎቹ ቢቃወሙኝም ሆነ ቢደግፉኝ ቅር አልሰኝምተጨዋቾቹን ግን ቢያበረታቱ ደስ ይለኛል” ገዛኸኝ ከተማ / አዲሱ የኢትዮጲያ ቡና አሰልጣኝ/
THE BIG INTERVIEW WITH GEZAHEGE KETEMA “ኢትዮጵያ ቡናን ከምንም በላይ…
ሀትሪክ ስፖርት፤ ሀትሪክ ስፖርት፤ ሀትሪክ ስፖርት ማክሰኞ በገበያ ላይ ባለቀለሟ፣ ተወዳጇ እና ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማክሰኞም ከእናንተ ጋር ለመገናኘት ቀጠሮን ይዛለች፤ ሀትሪክ ስፖርት ለመሆኑ በነገ እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?
ሀትሪክ ስፖርት፤ ሀትሪክ ስፖርት፤ ሀትሪክ ስፖርት ማክሰኞ በገበያ ላይ ባለቀለሟ፣…
ወላይታ ዲቻ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በሓላፊነት ሾመ
ከአሰልጣኝ ዘነበ ፍስሃ ጋር የተለያየው ወላይታ ዲቻ ይፋዊ የአሰልጣኝ ቅጥር…
“ከመጠለዝ ይልቅ ኳስ ይዤመጫወቴዋጋ አስከፍሎኛል„ “ሩጫችን አዲሱን ሻምፕዮን መፍጠር ነው” ቢያድግልኝ ኤልያስ(መቐለ 70 እንደርታ)
THE BIG INTERVIEW : BIYADGELGE ELIAS በይስሀቅ በላይ ፍፁም ጭምት፣…
የ2011 የአባይ ግድብ ዋንጫ ጨዋታዎች በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ
የ2011 የአባይ ግድብ ዋንጫ ጨዋታዎች እሁድ የካቲት 24 ቀን 2011…