“ጫማ ስለመስቀል አስቤ አላውቅም፤ ደፋር አሰልጣኝ ካለ አሁንም በፕሪምየር ሊግ ደረጃ የሚያጫውት ብቃት አለኝ”ሙሉአለም ረጋሳ
በይስሐቅ በላይ ሀትሪክ፡- እስቲ እንደማሟቂያ እንዲረዳ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ… ከድሮ…
የትግራይ ዋንጫ የምድብ ድልድል ተፋላሚዎች በዛሬው እለት ታውቀዋል
ትግራይ ዋንጫ የምድብ ድልድል በዛሬው እለት ታውቋል ከመስከረም 26-ጥቅምት4 ምድብ…
በሽቶ ሚድያ ፕሮዳክሽንና ትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኣዘጋጅነት ለመጀመርያ ጊዜ ሚካሄደው ትግራይ ዋንጫ ከመስከረም 26-ጥቅምት 4 በግዙፋ ትግራይ ስታድየም እንደሚካሄድ ዛሬ በተካሄደው ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ተገልፅዋል።
ስድስት ክለቦች በሁለት ምድብ ተከፍለው በሚወዳደሩበት ትግራይ ዋንጫ የክልሉ ክለቦች…
ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርስቲ ስለሺ ታረቀን ቴክኒካል ዳይረክተር አድርጎ ቀጠረ
መቐለ ላይ በመከተም ለ2011 ኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ ዝግጅታቸውን እያካሄዱ ሚገኙት ወልዋሎ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቢቀናውም ሻምፒዮን መሆን ሳይችል ቀርቷል
የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ፍፃሜውን ሲያገኝ አዲስ…
ድሬዳዋ ከተማ ሥስት ተጨዋቾችን ኣስፈረመ
በዮውሃንስ ሳህለ እየተመራ ስምንት ተጨዋቾችን ያስፈረመው ድሬዳዋ ኣሁንም በተመሳሳይ መቐለ…
ሽረ እንዳስላሴ ኄኖክ ካሳሁንን ከኢትዮ ኤሌክትሪክ አስፈረመ
የክረምት ዝውውርን ዘግይተው የተቀላቀሉት ሽሬ እንዳስላሴ ሄኖክ ካሳሁንን ስድስተኛ ፈራሚያቸው…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ የፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ /LIVESCORE/
የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ቅዳሜ መስከረም 19ቀን 2011 ዓ.ም 09:00'…
የ2010 የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜውን ዛሬ ያገኛል።
በ2010 ህዳር ላይ የተጀመረው እና በዛው አመት መጠናቀቅ እያለበት በተለያዩ…
በኬንያ ብሔራዊ ቡድን ውስጥ መረጋጋት የለም፡ ፈረንሳያዊው አሰልጣኝ ሴባስቲያን ሚኜ ከኢትዮጵያው ጨዋታ በፊት ቡድኑን ሊለቁ ይችላሉ፡፡
መንበራቸውን ከቀድሞው ቤልጀማዊው አሰልጣኝ ፖል ፒዩት የተረከቡት ከአራት ወራት በፊት…