ጌታነህ ከበደ ፈረሰኞቹን ተቀላቅሏል
የኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ የምን ግዜም ኮከብ ጎል ኣግቢ የሆነው ጌታነህ ከበደ(ሰበሮም)…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት ብሄራዊ ቡድን የኡጋንዳ ኣቻውን ኣሸነፈ
በተመስገን ዳና እየተመራ ለመጀመርያ ጊዜ በሩዋንዳ ኣዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው የሴካፋ…
ፔትሮጀት በሽመልስ በቀለ ሁለት ጎሎች ኣሸነፈ
ሦስተኛ የሊግ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ዋዲ ደግላን የገጠመት ፔትሮጀቶች በሽመልስ በቀለ…
ዜና ሳይክል | በረኸት ደሳለኝ የቱር ሩዋንዳ የስድስተኛ ዙር ኣሸናፊ ሆነ
ዛሬ ቀጥሎ በዋለው ቱር ሩዋንዳ ኢትዮጵያዊው በረከት ደሳለኝ ተከታዩን ሙጊሻ…
ፍቓዱ ደነቀ የድሬዳዋ የመጀመርያ ፈራሚ ሆኗል
ዮውሃንስ ሳህሌን ኣሰልጣኝ ኣድርጎ የሾመው ድሬዳዋ ኣምና ከመቐለ ከተማ ጋር…
መቐለ ከተማ ኣዲስ ኣሰልጣኙን ገ/መድህን ሃይለን በይፋ ኣስተዋወቀ
ዛሬ በደስታ ኢንተርናሽናል ሆቴል በተካሄደው ጋዜጣዉ መግለጫ መቐለ ከተማ እና…
ኤልያስ ማሞ ሻምፒዮኖቹን ጅማ ኣባጅፋር ተቀላቀለ
ዘግይቶ ወደ ዝውውሩ የተቀላቀለው ጅማ ኣባጅፋር በክረምቱ ዝውውር ያጣቸውን የመሃል…
አማኑኤል ጎበና የወልዋሎ ኣራተኛ ፈራሚ ሆነ
በዝውውሩ መስኮቱ በስፋት እየተሳተፋ ሚገኙት ወልዋሎ ከኣርባምንጭ ከተማ ኣምኑኤል ጎበናን…
አሚን ነስሩ መቐለ ከተማን ተቀላቀለ
ጅማ ኣባጅፋር ዋንጫ እንዲያነሳ ከፍተኛ ኣስተዋፅኦ ካረጉት ተጨዋቾች ኣንዱ የሆነው…
ኣህመድ ረሺድ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሏል
ባለፈው ዓመት ቡናን በመልቀቅ ለድሬዳዋ የፈረመው ሽሪላው ወደ ቀድሞ ክለቡ…