የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞች አቋርጠውት የነበረውን የመዳኘት ስራ በኘሪሜየር ሊጉ ተስተካካይና በሌሎች ውድድሮች ከነገ ጀምሮ ለመጀመር መወሰናቸውን አስታውቀዋል።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በዳኞች ላይ የሚፈጸመው ጉዳት…
“ጊዮርጊስም ሆነ ሌላ ክለብ ለመግባት ብዬ የለበስኩትን ማልያ አልሸጥኩም፤ ክብር የሰጠኝን የቡና ደጋፊንም በዚህ መልኩ የማሳዝን ሰው አይደለሁም” “የካሳዬ ስብስብ በቡና የምስረታ ታሪክ ዳግም ተፈጥሯል ብዬ ለመናገር ይቸግረኛል” ሳዳት ጀማል (የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡናና የብ/ቡድንተጫዋች)
ትውልድ ሠፈሩ፦ ተወልጄ ያደኩት ተክለኃይማኖት አካባቢ የሚገኘውና በተለምዶ “ከረዩ” የሚባለው…
“መቶ አለቃ ፍቃደ ዳኞችን ከጎረቤት እናስመጣለን በሚል የተናገሩት የሀገራችን ዳኞን ዝቅ ያደረገ ለመንገደኛ ሰው እንኳን የማይመጥን ነው” ኢንተ. ረዳት አርቢትር ትግል ግዛው
የወልዋሎ ቡድን መሪ ማሩ ገ/ፃዲቅ አርቢትር እያሱ ፈንቴን ከደበደበ በኋላ…
ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ሊበተን ነው:: ዳኞችና ኮሚሽነሮች ከመግለጫ እንዲቆጠቡ ታዟል!!
በቅርብ ጊዜያት ውስጥ በተደጋጋሚ ጊዜያት ስማቸው ሲጠራ ከከረሙት ኮሚቴዎች አንዱ…
ባለቀለሟ፣ ተወዳጇና ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማክሰኞም ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ስፖርት ዘገባዎችን ልታስኮመኩሞት ወደ ማተሚያ ቤት አምርታለች
ባለቀለሟ፣ ተወዳጇና ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማክሰኞም ለእናንተ ውድ…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ባካሄደው ውይይት ለረጅም ጊዜያት ተጓቶ የነበረውን የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መርጧል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ባካሄደው ውይይት…
“በዳኞች ላይ የሚፈፀመውን ጥቃት እንቃወማለን፡ዳኞች ላነሱት ጥያቄ ምላሽ መሰጠት አለበት፡ኘሪሚዬር ሊጉ ግን መቋረጥ የለበትም ክለቦች እና አቶ ጁነዲን ባሻ”
የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞች ለሶስት ሳምንት ምንም አይነት የዳኝነት አገልግሎት አንሰጥም አሉ
የኢትዮጵያ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በዳኞች ላይ እየተከሰተ በመጣው የስፖርታዊ ጨዋነት…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢ-ትኬት አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ክፍያ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከተባለ ሀገር…
ተደባዳቢው ቡድን መሪ በቁጥጥር ስር ውሎ በዋስ ተለቀቀ
አርቢትር ኢያሱ ፈንቴን የደበደበው የወልዋሎው ቡድን መሪ ማሩ ገብረ ጻዲቅ…