የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ እጣ ፋንታ!!!
የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት አይካሄዱም፡፡የእግር ኳስ…
ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ ከዕረፍት በፊት ባገባቸው ሶስት ግቦች ታግዞ ቅዱስ-ጊዮርጊስን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው ለጊዜውም ቢሆን የወጣበትን ድል አስመዝግቧል፡፡
ባለሜዳው አርባምንጭ ከተማ የበላይነቱን ባሳየበት እንዲሁም እንግዳው ብድን ቅዱስ-ጊዮርጊስ…
ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም በገበያ ላይ ትውላለች፤ አታምልጦት፡፡
ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም በገበያ ላይ ትውላለች፤ አታምልጦት፡፡ ተወዳጇና…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በሜዳው ከጅማ አባጅፋር ነጥብ ሲጋራ፡ ወላይታድቻን ያስተናገደው መቀለ ከተማ ከሊጉ መሪ ጅማ አባጅፋር ያለውን የነጥብ ልዩነት አጥቧል፡፡
የ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ከትናንት በስቲያ እና ትናንት…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ የሚያዚያ 21/2010 ዓ/ም 2 ጨዋታዎች
የ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ በሶስተኛ ቀኑ ዛሬ በክልል እና…
ሪፖርት | ደደቢት አሁንም ቁልቁል መጓዙን ተያይዞታል።
በ 22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይርጋለም ላይ በተደረገ አንድ…
ሪፖርት | ታፈሰ ተስፋዬ ያስቆጠራት ማራኪ ግብ ኢትዬ ኢሌክትሪክን ከወራጂ ቀጠና አውጥታለች
የ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ አዲስ አበባ ላይ ኢትዮ ኢለክትሪክ…
ቅድመ ጨዋታ ደሰሳ | የ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ የሚያዚያ 20/2010 ዓ/ም 3 ጨዋታዎች
የ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ትናንት ጎንደር ላይ በተካሄደ 1…
ሪፖርት | በሊጉ ፋሲልና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተው ደረጃቸውን ወደ መሪዎች በማስጠጋት የቻሉበትን ውጤት አስመዝግበዋል
በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት የመርሀ ግብሩ የመጀመሪያ ብቸኛው ጨዋታ…
“ከአዞዎቹ ጋር ስለመሰናበቴ በይፋ የደረሰኝ ነገር የለም” አሰልጣኝ እዮብ ማለ(አሞካቺ)
በዘንድሮው የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ጥሩ ያልሆነ የውድድር ጊዜ በማሳለፍ ላይ…