ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የካፍ ሻምፒየንስ ሊግና የኮንፌዴሬሽን ጨዋታዎች በዳኝነት ይመራሉ
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች በ2018 የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግና የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚካሄዱ ጨዋታዎችን…
መቐለ ከተማ ከ5 ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያይቷል
በዘንድሮው የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ጥሩ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ እሚገኘው መቐለ…
“ፋሲል ባልረባ ውሳኔ ተሸንፎ የሚፈረካከስ ቡድን አይደለም” አሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡ (ፋሲል ከተማ)
ኢትዮጵያ ቡናና ፋሲል ከተማ በበርካታ ደጋፊዎቻቸው ታጅበው ያደረጉት ጨዋታ በኢትዮጵያ…
“ለውዝግቡ መነሻ የሆኑ ግለሰቦች ለኢትዮጵያ ሲሉ ከምርጫው ወጥተናል ቢሉ ይከበራሉ እንጂ አይዋረዱም”ኃይሌ ገ/ሥላሴ (የኢ.አ.ፌ.ፕሬዝዳንት)
“አሁን ያለው እግር ኳስ ጦር ያማዝዛል ብዬ አላምንም” ከውድድር ንግስናው…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ የአሸናፊነት ግስጋሴውን ቀጥሏል
በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቐለ ከተማ ኢትዮ-ኤሌክትሪክን 2ለ1…
ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ በአለልኝ አዘነ ብቸኛ ግብ ድሬዳዋ ከተማን 1-0 በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው የወጣበትን ድል አስመዝግቧል፡፡
የባለሜዳዎቹ አርባምንጮች የበላይነት የታየበት እንዲሁም እንግዳዎቹ ድሬዳዋ ከተማዎች ወርደው የታዩበት…
የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ጨዋታ በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ
የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 14ኛ ሳምንት መርሀ ግብር…
የጨዋታ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 14 ሳምንት መርሀግብር ማክሰኞ ከሚደረጉ ሁለት ጨዋታወች…
ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገው ጠዋት እትሟ ምንም ነገር ይዛ ይሆን
ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው…
ሪፖርት | መከላከያ ከሲዳማ ቡና አቻ ተለያዩ።
በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት የእሁድ የሊጉ ጨዋታ አ/አ ላይ…