የሀገር አቀፍ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ጉለሌ ክ/ከተማ ከሰንዳፋ በኬ ለዋንጫ ደረሰዋል
የሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ውጤቶች ሰንዳፋ…
ጌታሁን ገ/ጊዮርጊስ አዲሱ የደሴ ከነማ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል
በ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እሚወዳደረው ደሴ ከነማ አሰልጣኝ ሀይለየሱስን አሰናብቶ…
ሳለሀዲን ሰኢድ ከፈረሰኞቹ ጋር ሁለት አመታት ለመቆየት ተስማማ
ፈረሰኞቹ በቀጣዩ ዓመት ላለባቸው የኢንተርናሽናል እና የሀገር ውስጥ ውድድሮች የተጨዋችን…
አልማዝ አያና በ5000ሜ ፍፃሜ ሶስተኛውን የብር ሜዳልያ ለሀገርዋ አስገኘች፤ለወርቅ ብጠበቅም ብር በማግኘቴ በጣም ደስተኛ ነኝ
በይስሀቅ በላይ(ከለንደን ኦሎምፒክ ስታዲየም) የ10ሺ ሜትር የሪዮ ኦሎምፒክ አሸናፊና የርቀቱ…
ዋልያዎቹ በቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከሱዳን አቻው ጋር አንድ አቻ ተለያዩ
በሀገር ዉስጥ ተጫዋቾች ብቻ በሚከናወነዉ የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮን ሽፕ (ቻን)…
ቻን 2018 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከሀዋሳ| ኢትዮጵያ ከ ሱዳን በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ
ቻን 2018 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከሀዋሳ የቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ #LIVESCORE…
ሞ ፋራህ ለዓመታት ከነገሰባት የትራክ በሽንፈት ጡረታ ወጣ፤ሙክታር እድሪስ ሞ ፋራህን በማሸነፍ የኢትዮጵያዊያንን ቁጭት ያበሰ ውጤት አስመዘገበ ፤መቼም ደግሜ የማላገኘው ድል ነው
(በይስሀቅ በላይ (ከለንደን ኦሎምፒክ ስታዲየም) በመጨረሻም ሙክታር እድሪስ ወርቁን…
ኢትዮጵያውያን በዛሬው የ5ሺ ፍፃሜ ሞ ፋራህን በማሸነፍ ከትራክ ጡረታ ያስወጡት ይሆን? ዮሜፍ እና ሰለሞን ባረጋ ለአሸናፊነት ከፍተኛ ግምት ተሰጥቷቸዋል
ላለፉት አራት ዓመታት የአለም ሻምፒዮናና የኦሎምፒክ ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያውያን ይዘውት…
ገንዘቤ በዛሬው የፍፃሜ ውድድር የማትሳተፈው በጀርባ ህመም ምክንያት መሆኑን ፌዴሬሽኑ ገለፀ፤ገንዘቤ ውጤታማ ባለመሆና ከ200ሺ ዶላር በላይ ኪሳራ አጋጥሟታል፤አትሌቶች በግል አሰልጣኞች ወይም በባሎቻቸው መሰልጠናቸው ጉዳት አያመጣም ሲልም ገለፀ
በይስሀቅ በላይ (ከለንደን ከካላዶሊያን ሮድ) 16ኛው የዓለም አቴሊቲክስ ሻምፒዮና…
ዝውውር | ፍፁም ገብረማርያም ለወልዲያ ከተማ ፊርማውን አኑሯል
በዘንደሮው የዝውውር መስኮት ተጫዋቾችን በከፍተኛ እንቅስቃሴ ላይ የሚገኘው ወልዲያ ከተማ…