“አሳዳጊዬን በሞት ተነጥቄ ከቀብር በቀጥታ ነው ለጨዋታው የመጣሁት” “ሽንፈቱ ሀዘኔን ድርብ አድርጎታል” አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ
ተደራራቢ ሀዘኖችን አስተናግዷል፤ በአንድ በኩለ የወላጅ እናቱ ያህል ያሳደጉትን …
በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርቃማ እድል አመለጠው!!!!
በካፍ ሻምፒየንስ ሊግ ዛሬ የምድቡን አምስተኛ ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ…
የማክሰኞ ሰኔ 20 ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣችንን በpdf ይመልከቱ
click here-የማክሰኞ ሰኔ20 ሀትሪክ ጋዜጣ
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለቻን ዝግጅት 22 ተጨዋቾችን ይፋ አረጉ !
- ብሔራዊ ቡድኑ ወደ ጅቡቲ ይጓዛል! በኬንያ አዘጋጅነት በፈረንጆቹ…
በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ደባርቅ ከ ራያ ያደረጉት ጨዋታ በውዝግብ ተቋረጠ
ራያ ቀድሞ ባስቆጠረው ጎል 1 ለ ምንም እየመራ፤ 90ኛው ደቂቃ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የቅጣት ሰዬፉን ፌዴራል ዳኛ ደረጄ ገብሬ ላይ የአንድ ዓመት ቅጣት በመቅጣት አሳርፏል
በኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ በምድብ-ሀ 29ኛው ሳምንት ተስተካካይ የምድቡን ጨዋታ በአዲስአበባ…