ሀትሪክ ጋዜጣ
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ መስከረም 11
የእርስዎ እና የእኛ የሆነችው ተወዳጇ እና ተናፋቂዋ ቤስት ስፖርት መፅሔት በእዚህ ወር እትሟ
የእርስዎ እና የእኛ የሆነችው ተወዳጇ እና ተናፋቂዋ ቤስት ስፖርት መፅሔት…
በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ሲቀናው መከላከያ ከ ኤሌትሪክ አቻ ተለያይቷል
የሲቲ ካፑ የምድብ ሀ ቡድኖች ዛሬም የሁለተኛ ጨዋታቸውን በ9 ሰዓት…
የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ቀጣይ ጨዋታ እሁድ ዕለትም የተከናወነ ሲሆን በእለቱም ፍልሚያ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን 1-0 ለማሸነፍ ችሏል!!!
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ራሱን በገቢ ለማጠናከር እና…
በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ሲቀናው መከላከያ በአቻ ውጤት ተለያይቷል
አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቶታል 8…
ድሬዳዋን ተቀላቅሎ የነበረው ሰለሞን ገብረመድህን ወደ ፋሲል ከተማ አመራ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ለመተሐራ ስኳር ለሰበታ ከተማ ለኢትዮጵያ ቡና…
በደቡብ ካስትል ሲቲ ካፕ ዋንጫ ሲዳማ ቡና ድሬዳዋ ከተማን አሸንፎ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለ
የደቡብ ክለቦች ወደ ፕሪምየር ሊጉ ከማምራታቸው በፊት የራሳቸውን አቋም ለመለካት…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ተራዘመ
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ተራዘመ 11ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2009 ዓም የኢትዮጵያ ኘሪሜየር የውድድር ፕሮግራም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2009 ዓም የውድድር ፕሮግራም ምድብ አንድ 1.ኢት…
በሀገራችን ብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት መፅሔት የሆነችው ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በኢሬቻ በዓል ላይ ህይወታቸው ባለፈው ወገኖቻችን የተሰማትን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀች ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ትመኛለች፡፡
በሀገራችን ብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት መፅሔት የሆነችው ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ…