ፋሲል ከነማ ከሜዳ ውጪም በሜዳ ውስጥም ተረቷል
👉በአሰልጣኝ ሃይሉ ነጋሽ /ቲጋና/ ክስ ሲበየንበት 👉በሊጉም በሲዳማ ቡና ሽንፈት…
የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ያስቀጠለበትን ዉጤት ወላይታ ዲቻን በማሸነፍ አስመዝግቧል።
የመጀመሪያዉ አጋማሽ በሁለቱም በኩል ጨዋታዉ በቀዝቃዛ እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን ወላይታ…
የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከነማ ከሊጉ መሪዉ ጋር ያለዉ የነጥብ ልዩነት የሰፋበትን ሽንፈት በሀዲያ ሆሳዕና አስተናግዷል።
ባህርዳር ከነማዎች ከሊጉ መሪ ጋር ያላቸዉ የነጥብ ልዩነት የሰፋበት እንዲሁም…
የጨዋታ ዘገባ | ለገጣፎ ለገዳዲ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረደበት ጨዋታ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል።
በ25ኛዉ ሳምንት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ12:00 ሰአት ጀምሮ ጀምሮ…
የጨዋታ ዘገባ | የአዳማ ከተማ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል።
አርባምንጮች ከወራጅ ቀጠና ለመዉጣት አዳማ ከተማዎች በበኩላቸዉ ደረጃቸዉን ከፍ ለማድረግ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ሻምፒዮኑ ሻሸመኔ ከተማ ዋንጫዉን ተረክቧል።
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታ በዛሬዉ እለት በሻሸመኔ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 24ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ !
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 24ኛ ሳምንት በሃዋሳ ከተማ በተደረጉ…
ዲኤስቲቪ ቀጣይ 32 ጨዋታዎችን አያስተላልፍም ተባለ
*....ዲ ኤስ ቲቪ 60 ጨዋታዎችን ለማስተላለፍ ተዋውሎ እስካሁን 148 ጨዋታዎችን…
የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና ሶስተኛ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
ሲዳማ ቡና በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ሶስተኛ ተከታታይ ድሉን መቻልን 1…
የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ እና ሀይቆቹ ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት አገባደዋል !!
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት…