ፋሲል ከነማና ኢትዮ.ኤሌክትሪክ ብቻ በዝውውር መስኮቱ ተሳትፈዋል
*...እስካሁን ያዘዋወሩት ሁለት ክለቦች ብቻ ናቸው... ላለፉት ሳምንታት ክፍት…
አዳማ ከተማ ዲሲፕሊን ጥሰዋል ያላቸውን ተጨዋቾች ቀጣ
አዳማ ከተማ የዲሲፕሊን ጥሰት ፈጽመዋል ቡድኑን ጎድተዋል ያላቸውን ስድስት ተጨዋቾቹን…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን 2022 የመጀመርያ የምድብ ጨዋታውን ነገ ከሞዛምቢክ አቻው ጋር ያደርጋል። ጨዋታውን አስመልክቶ የብሔራዊ ቡድናችን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና አምበሉ መስኡድ መሐመድ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በመግለጫቸው በሀገር ቤት ዝግጅት ከጀመሩ በኋላ ከጃንዋሪ…
የ2015 ሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን ላይ ለሚሳተፉ አትሌቶች ከፍተኛ የገንዘብ ሽልማት ተዘጋጅቷል።
እሁድ የካቲት 05 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚካሄደው የ2015 ሶፊ ማልት…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ያስጠናዉ እና በእግርኳሳችን ላይ ያሉ ችግሮችን በተመለከተ እና ዘርፈ ብዙ የግምገማ ጥናት እና ልማት ፍኖተ ካርታ በሚል ርዕስ የተዘጋጀዉ ጥናት ለሁለት ቀናት ያክል በርካታ የዕግርኳሱ ባለ ድርሻ አካላት በተገኙበት ተከናዉኗል።
የክለብ ፈቃድ አሰጣጥ መመሪያን በተመለከተ በተለይም በመስፈርት ደረጃ ክለቦች…
መንግስት ለፌዴሬሽኑ 15 ሚሊዮን ተጨማሪ በጀት ፈቀደ
► መንግስት ለዋሊያዎቹ የቻን አፍሪካ ዝግጅትና ውድድር ተጨማሪ 15 ሚሊዮን…
የፋሲል ከነማ ቦርድና ተሰናባቹ አሰልጣኝ ሃይሉ ነጋሽ ሳይስማሙ ተለያዩ
► የቦርድ አባሉ አቶ ሀብታሙ አዱኛ የልቀቁኝ ደብዳቤ አስገብተዋል.. ►…
12ኛው የአዝናኙ ሲዝናና የሚዲያ ካፕ ቅዳሜ ሊጀመር ነው
► ተገቢነት የሌለውን ተጨዋች የያዘ ሚዲያ ይታገዳል.... ► ለአሸናፊው 100ሺህ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ያነጣጠረው ጥናት ረቡዕና ሃሙስ ይገመገማል
► 2.4 ሚሊዮን ብር ወጪ ተደርጎበታል ► በጥናቱ 90 ሰዎች…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የክለቡን ስራ አስኪያጅ አሰናብቷል !!
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እተወዳደረ የሚገኘዉ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እግርኳስ ክለብ…