ለሊጉ የዋንጫ ክብር እየተፋለሙ የሚገኙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል ጨዋታዎቻቸውን ሲያሸንፉ ፤ ወልቂጤ ከተማም በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠበትን የድል ውጤት አስመዝግቧል !!
በሀያ ዘጠነኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ቀዳሚ…
ፋሲል ከነማ ከወላይታ ዲቻ አቻ ሲለያዩ ፤ በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ በሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡናም መርሐግብራቸዉን በአቻ ዉጤት ደምድመዋል !!
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ዲቻ መርሐግብራቸዉን ያለ…
“እነሱ በህይወት ቢኖሩ ይህንን ጨዋታ ለማየት ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ይሄዱ ነበር።” “በጉዞ ላይ አዕምሯችን ላይ ብቻ ተስላ ያለችውን ኢትዮጵያ ያየንበት ነው።” ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ የእግር ጉዞ በማድረግ ላይ የሚገኙ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች
"ያለፉትን እናውሳ ያለነው በቅዱስ ጊዮርጊሳዊ ሀሳብ እንበርታ" የሚል መሪህ ቃል…
በዕለቱ በተደረገዉ ብቸኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን ማሸነፍ ችሏል !!
በዋና ዳኛ ሙሉቀን ያረጋል ፊሽካ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ…
ባህርዳር ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ጋር አቻ ሲለያዩ ፤ ሲዳማ ቡናም ወደ አሸናፊነት መመለስ የቻለበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!
ሊጠናቀቅ የሁለት ሳምንታት ዕድሜ ብቻ በቀረዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ነኛ…
የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ ስምንተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ! እና 29ኛ ሳምንት የፕሮግራም ለውጥ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኔ 17 2016…
የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አቻ ሲለያይ ፤ ሀምበሪቾ ዱራሜም ባደገበት አመት ከሊጉ የወረደበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!
በሀያ ስምንተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመዝጊያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ ቡና በድል ጉዞዉ ሲቀጥል ፤ መቻልም ሲዳማ ቡናን በሰፊ የግብ ልዩነት ማሸነፍ ችሏል !!
ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ኤፍሬም ደበሌ ፊሽካ…
ባህርዳር ከተማ ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን ሲያሸንፍ ፤ ሀድያ ሆሳዕናም ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሷል !!
በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የዕለቱ…
ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን ሲያሸንፍ ፤ ወልቂጤ ከተማም ከሰባት ተከታታይ ሳምንታት በኋላ ነጥብ ማግኘት ችሏል !!
ሊጠናቀቅ የሶስት ሳምንታት ዕድሜ ብቻ በቀረዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ…