የዋልያዎቹ አማካይ ሽመልስ በቀለ ከግብፁ ክለብ ኤል ጉና ጋር በመለያየት ወደ አዲስ ክለብ ማምራቱ በዛሬዉ ዕለት ታዉቋል።
ተጫዋቹ በተጠናቀቀው የውድድር አመት በሊጉ ዘጠነኛ ደረጃን በመያዝ ያጠናቀቀውን ENPPI እግር ኳስ ክለብ መቀላቀሉ ሲታወቅ በተጨማሪም ተጫዋቹ ለሁለት ዓመታት ለመጫወት ፊርማውን ማኖሩ ተረጋግጧል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account