ከቀናት በፊት የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ ተደርጎ የተሾመዉ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ምንም እንኳን ወደ ባህርዳር አምርቶ ቡድኑን ቢረከብም የወረቀት ስራዎች ባለመገባደዳቸዉ ምክንያት ቡድኑን እንደማይመሩ ሲገለፅ በተመሳሳይ አሰልጣኝ ተመስገን ዳና በሀዘን ምክንያት ወደ ሀዋሳ በመመለሳቸው ምክንያት የሁለቱም ቡድኖች ጨዋታ በምክትል አሰልጣኞቻቸዉ የሚመራ ይሆናል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account