ቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞ ግብ ጠባቂው ተመስገን ዮሐንስን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። የክለቡ የታዳጊ ቡድን ውጤት የሆነው ተመስገን በቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንድ ዓመት የሚያቆየውን ኮንትራትም ፈርሟል።
ፈረሰኞቹ በ2014 እና በ2015 የሊጉ ሻምፒዮን ሲሆኑ የቡድኑ አባል የነበረው ተመስገን በ2016 የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ መድኅን ቆይታ ማድረጉ ይታወሳል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account