በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከተስፋ (u20) ቡድን ወደ ዋናዉ ቡድን አራት ልጆችን አሳድጓል።
ፈረሰኞቹ አሮን አንተርን ፣ አቤሴሎም ዘመንፈስን ፣ ቢንያም እንዳለን እና አሸናፊ ሞሼን ወደ ስብስባቸዉ ቀላቅለዋል።
አራቱም ተጫዋቾች በዛሬው እለት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመገኘት ለሶስት ዓመት የሚያቆያቸውን ፊርማ አኑረዋል፡፡
- ማሰታውቂያ -

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account