በአሠልጣኝ ያሬድ ገመቹ እየተመሩ የአማካይ ስፍራ ተጨዋቾችን መሳይ ኒኮል እና የተከላካይ ሥፍራ ተጫዋች አዛሪያስ አቤልን ውል ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ከክለቡ ጋር የሚያቆያቸውን ውል አድሰዋል።
በተጨማሪም በዛሬው እለት ወደ ክለቡ ሶስት አዳዲስ ተጨዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት የደረሰ ሲሆን፤ አማካይ ተጨዋቹን ሙሉቀን አዲሱ ከሲዳማ ቡና፤ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋቹን ውብሸት ከፍሌን ከአዲስ አበበ ከተማ እንዲሁም ሌላኛውን የአማካይ ሥፍራ ተጨዋች ተመስገን ተፈሰን ከሃድያ ሆሳዕና ወደ ክለቡ ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ለማገልገል ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።