በተጠናቀቀዉ የዉድድር ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያደጉት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ወጣቱን ግብ ጠባቂ ሰለሞን ደምሴን የመጀመሪያ ፈራሚ በማድረግ ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል ችለዋል።
ከሰበታ ከተማ የተገኘዉ ወጣቱ ተከላካይ ሰለሞን ቀጣዩን አንድ አመት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ቤት እንደሚያሳልፍ ተረጋግጧል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account