የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ ጂንጃ ከተማ ቆይታውን በማድረግ የሴካፋ ውድድር ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።
ቡድኑ ዛሬ ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም ልምምዱን ከጠዋቱ 4፡15 ጀምሮ ለአንድ ሰዓት ያህል በFTC Njeru ስታዲየም ሰርቷል።
በውድድሩ ከሚከናወኑ አምስት የዙር ጨዋታዎች ሶስቱን በአሸናፊነት የአጠናቀው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በነገው እለት 4ኛ ጨዋታውን ከብሩንዲ አቻው ጋር ከጠዋቱ 4፡30 ይጫወታል።
©EFF