የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ላሉባቸው ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመሩ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል ።
ዋልያዎቹ በሜዳቸው ከ ማዳጋስጋር እና ከሜዳቸው ውጪ ከ ኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን ጋር ላለባቸው ጨዋታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ጨምሮ ለ ሀያ አምስት ተጫዋቾች ጥሪ ቀርቦላቸዋል ።
ዋልያዎቹ የፊታችን መጋቢት 4 ዝግጅታቸውን በመጀመር ከ ሳምንታት ቆይታ በኋላ መጋቢት 15 በ ባህር ዳር ብሔራዊ ስታዲየም ከ ማዳጋስካር ጋር እንዲሁም የምድባቸውን የመጨረሻ ጨዋታ ከ ኮትዲቯር ጋር ጨዋታቸውን እንሚያካሂዱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳውቋል ።
ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች
- ማሰታውቂያ -
ተክለማሪያም ሻንቆ—— ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ
ጀማል ጣሰው——ወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
ፍሬው ጌታሁን——ድሬደዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
ምንተስኖት አሎ——ሰበታ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
አስቻለው ታመነ——ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
ቶማስ ስምረቱ——ወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
ያሬድ ባዬ——ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
መናፍ አወል——ባህር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ
ረመዳን የሱፍ—ወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
ሱሌማን ሀሚድ——ሀዲያ ሆሳና እግር ኳስ ክለብ
አስራት ቱንጆ——ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ
ጋዲሳ መብራቴ——ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
አማኑኤል ዮሃንስ——ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ
አብዱከሪም ወርቁ——ወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
ፍፁም አለሙ——ባህርዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ
ሀብታሙ ተከስተ——ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
ሽመልስ በቀለ——መስር አል ቃዲስ
ሀይደር ሸረፋ——ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
መሱድ መሀመድ ——ሰበታ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
ሽመክት ጉግሳ——ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
ሱራፌል ዳኛቸው——ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
ጌታነህ ከበደ——ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
አማኑኤል ገ/ሚካኤል——ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
አቡበከር ናስር——ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ
ሙጂብ ቃሲም——ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ