አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል !!
ዋልያዎቹ በቀጣይ የአለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ለሚጠብቃቸው የደርሶ መልስ ጨዋታ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።
ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ከዚህ እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል :-
ግብ ጠባቂዎች
- ማሰታውቂያ -
ተክለማሪያም ሻንቆ ፣ ጀማል ጣሰው ፣ ፋሲል ገ/ሚካኤል
ተከላካዮች
አስራት ቱንጆ ፣ ሱሌማን ሀሚድ ፣ ረመዳን የሱፍ ፣ ደስታ ዮሀንስ ፣ያሬድ ባዬህ ፣ አስቸለው ታመነ ፣ ምኞት ደበበ እና መናፍ አወል
አማካዮች
አማኑኤል ዮሀንስ ፣ ይሁን እንደሻው ፣ ጋቶች ፓኖም ፣ መሱድ መሀመድ ፣ ሱራፌል ዳኛቸው ፣ ታፈሰ ሰለሞን ፣ ሽመክት ጉግሳ ፣ ሽመልስ በቀለ
አጥቂዎች
አማኑኤል ገ/ሚካኤል ፣ ጌታነህ ከበደ ፣ አቤል ያለው ፣ ቸርነት ጉግሳ ፣ መስፍን ታፈሰ ፣ አቡበከር ናስር
የቡድኑ አባላት የተለያዩ የጤና ምርመራዎችን ካደረጉ በኋላም ዝግጅታቸውን ከመስከረም 14/2014 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ የሚያደርጉ ይሆናል።