የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውብቱ አባተ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና ብሔራዊ ቡድን ጋር ለመጫወት ወደ ጋና ከቡድኑ ጋር የሚጓዙ የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን ዝርዝር ይፋ ያደረጉ ሲሆን ቡድኑ ነገ ነሀሴ 25/2013ዓ.ም ከጠዋታ 2:30 ወደ ጋና አክራ የሚጓዝ ሲሆን፤ ጨዋታውን ነሀሴ 28 በማድረግ ነሀሴ 29/2013ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ በመለስ ጳጉሜ 3/2013ዓ.ም በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም የአለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታውን ከዚምቧቡዌ ጋር የሚጫወት ይሆናል።
በዚህም መሰረት ከዚህ በታች ስማቸው የተገለጸው የብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋቾች ከቡድኑ ጋር ወደ ጋና የሚያቀኑ መሆኑ ታውቋል።
ግብ ጠባቂዎች
——————–
1 ተክለማሪያም ሻንቆ——— ሲዳማ ቡና
2 ጀማል ጣሰው ———–ወልቂጤ ከተማ
3 ፋሲል ገ/ሚካኤል ———-ባህር ዳር ከነማ
ተከላካዮች
—————-
4 አስራት ቱንጆ ———-ኢትዮጵያ ቡና
5 ሱሌማን ሀሚድ ———-ቅ/ጊዮርጊስ
6 ረመዳን የሱፍ———- ወልቂጤ ከነማ
7 ደስታ ዮሀንስ———ሀዋሳ ከተማ
8 ያሬድ ባዬ———– ፋሲል ከነማ
9 አስቸለው ተመነ ——-ፋሲል ከነማ
10 ምኞት ደበበ——— ቅ/ጊዮርጊስ
11. መናፍ አወል ———-ባህር ዳር ከተማ
አማካዮች
————–
12 አማኑኤል ዮሀንስ—— ኢትዮጵያ ቡና
13 ሽመልስ በቀለ ——ምስር አል ማካስ
14 ይሁን እንደሻው——- ፋሲል ከነማ
15. ጋቶች ፓኖም ———-ቅዱስ ጊዮርጊስ
16. መሱድ መሀመድ——-ጅማ ከተማ
17. ታፈሰ ሰለሞን ————ኢትዮጵያ ቡና
18. ሽመክት ጉግሳ———– ፋሲል ከነማ
- ማሰታውቂያ -
አጥቂዎች
————-
19. አቡበከር ናስር———–ኢትዮጵያ ቡና
20. አማኑኤል ገ/ሚካኤል——— ቅ/ጊዮርጊስ
21.ጌታነህ ከበደ ————-ቅ/ጊዮርጊስ
22. አቤል ያለው———- ቅ/ጊዮርጊስ
23. ቸርነት ጉግሳ———-ቅዱስ ጊዮርጊስ
የጋና ጨዋታ አካል ያልሆኑ ተጫዋቾች ከዚህ የሚከተሉት ናቸው።
1. ፍሬው ዘውዱ——- ድሬዳዋ ከተማ
2. ሱራፌል ዳኛቸው—— ፋሲል ከነማ
3. በዛብህ መለዩ———-ፋሲል ከነማ
4. ዊሊያን ሰለሞን——— ኢትዮጵያ ቡና
5. ፍጹም አለሙ———— ባሕር ዳር ከተማ
©EFF