የዋሊያዎቹ አዲሱ አለቃ ውበቱ አባተ ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ፡፡

  አዲስ የተሸሙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውበቱ ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸውን ዛሬ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባስገቡት ደብዳቤ አሳውቀዋል፡፡ ጥሪ ከተደረገላቸው ተጫዋቾች መካከል በአሁን ሰዓት በግብጽ ሊግ ከሚጫወተው ሽመልስ በቀለ በስተቀር 39ኙ ተጫዋቾች በሀገር ውስጥ የሚጫወቱ ናቸው፡፡ ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች መስከረም 23/2013ዓ.ም ከጠዋቱ 3ሰዓት እስከ 4 ሰዓት ድረስ ሪፖርት በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት … Continue reading የዋሊያዎቹ አዲሱ አለቃ ውበቱ አባተ ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ፡፡