ሀትሪክ ስፖርት በገበያ ላይ
ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ለእናንተ ይዛ ነገ ጠዋት ከተፍ ትላለች።
ሀትሪክ በሀገር ውስጥ ዘገባ THE BIG iNTERVIEW በሚለው አምድ የሰበታ ከተማውን አማካይ ታደለ መንገሻን ይዘንሎት የቀረብን ሲሆን ከዛ ውጪ የፕሪምየር ሊግ ኮከብ ተጨዋች ተሸላሚውን የፋሲል ከነማውን ሱራፌል
ዳኛቸውንም በሽልማቱ ዙሪያ እና ስለተሰማው ስሜት ጠይቀነው ምላሽ ሰጥቷል።
ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባም ስለ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሊቨርፑል ድል ስለ ማንቸስተር ደርቢ ጨዋታና ሌሎችንም ይዘንሎት ቀርበናል።
ሀትሪክ አታምልጦት።
ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ለእናንተ ይዛ ነገ ጠዋት ከተፍ ትላለች።
Managing Editor at Hatricksport Website