ሀትሪክ በሀገር ውስጥ ዘገባ ስለ አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የጅማሬ ጨዋታ ተጨዋቾች ምን አሉ በሚል መረጃ አላት።
ከዛ ውጪም ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት the big interview አምድ የጋዜጣው ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተርና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ ከቀድሞ የብሄራዊ ቡድን እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ምርጥ ተጨዋች ሰለሞን መኮንን ሉቾ ጋር በተለያዩ ጥያቄዎች ዙሪያ ቆይታ አድርጎ አጥጋቢ ምላሽ ተሰጥቶታል።
ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባም የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሊቨርፑል ማንቸስተር ሲቲን ድል ስላደረገበት ጨዋታና ሌሎችንም መረጃዎች እንዲያነቡ ጋብዞታለች።
ሀትሪክ አታምልጦት።
የሀትሪክ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል
ሀትሪክ በነገው እትም ሳምንታዊዋ እና ተወዳጃ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ነገ እናንተን በንባብ ታገኞታለች።
Hatricksport team