በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በርካታ አመታትን በማሰልጠን ልምድ ማካበት የቻሉት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በይፋ የሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኝ መሆናቸው ታውቋል ።
ሀድያ ሆሳዕና ሊጉን በተቀላቀሉበት ዓመት ደካማ እንቅስቃሴን በማሳየት ሊጉ እስከ ተቋረጠበት ድረስ የሊጉ ግርጌ ላይ ተቀምጠው ይገኙ ነበር ::
- ማሰታውቂያ -
ሀድያ ሆሳዕና ከጸጋዬ ኪዳነ ማርያም ጋር ከወራቶች ቆይታ በኋላ ሲለያዩ አሸናፊ በቀለ ቀጣዩን የውድድር ዓመት ቡድኑን እንደሚመራ ይፋ ተደርጓል ።