በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ሲሸልስ አቅንቶ የሲሸልሱን ሻምፒዮን ኮት ዲ ኦርን የገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ 2ቱንም ጎሎች ያስቆጠረው ሳላሃዲን ሰኢድ ነው፡፡
የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን ቀዳሚ ተሰላፊዎች የነበሩት
ግብ ጠባቂ— ሮበርት ኦዶንኮራ
- ማሰታውቂያ -
ተከላካዮች – አበባው ቡጣቆ፣ አስቻለው ታመነ፣ ሳላሃዲን በርጌቾ፣ አንዳርጋቸው ይላቅ
አማካዮች – አብዱልከሪም ኒኪማ፣ ፣ ናትናኤል ዘለቀ፣ አዳነ ግርማ
ይዞ ወደ ሜዳ የገባው፡፡