በትናንትናው እለት ፈረሰኞቹ ተከላካዩ ደጉ ደበበ እና የክንፍ ተጫዋቹ በሃይሉ አሰፋ |ቱሳ| ለተጨማሪ 2ዓመታት በ2.7 ሚሊዮን ብር ከፈረሰኞቹ ጋር የሚያቆያቸውን ፊርማ አኑረዋል።
በ1997 ከአርባምንጭ ከነማ ፈረሰኞቹን የተቀላቀለው ደጉ ደበበ ለ13 ዓመታት ለአንድ ክለብ መጫወት የቻለ ተጫዋች ነው፡፡
በተያያዘ ዜና ናትናኤል ዘለቀ እና አስቻለው ታመነ ለተጨማሪ 2ዓመታት በፈረሰኞቹ ቤት የሚያቆያቸውን ውል ዛሬ እንደሚፈርሙ የሀትሪክ ምንጮች አስታውቀዋል