ከግንቦት 24 እስከ ሰኔ 4 ድረስ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት በሚደረገው የሴካፉ ሴቶች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ ለሆነዉ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬዉ ሀይለገብርኤል ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።
ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾችም ነገ ካሳንችስ አካባቢ በሚገኘዉ ጁፒተር ሆቴል ተገኝተዉ ሪፖርት እንዲያደርጉ ሲል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን አስታዉቋል።
#ግብ_ጠባቂዎች
- ማሰታውቂያ -
1 ታሪኳ በርገና
2 የምወድሽ ይርጋሸዋ
3 ቤቴልሄም ዮሐንስ
#ተከላካዮች
4 ቤተልሔም በቀለ
5 ብዟየሁ ታደሰ
6 አሳቤ ሞሶ
7 ቅድስት ዘለቀ
8 ናርዶስ ጌትነት
9 ብርቄ አማረ
#አማካዮች
10 ኝቦኝ የን
11 እመቤት አዲሱ
12 ገነት ሀይሉ
13 መዓድን ሳህሉ
14 መሳይ ተመስገን
15 ብርቱካን ገ/ክርስቶስ
#አጥቂዎች
16 ረድኤት አስረሳኸኝ
17 አረጋሽ ካልሳ
18 ሎዛ አበራ
19 ረሒማ ዘርጋዉ
20 ሴናፍ ዋቁማ
21 አርያት ኦዶንግ
22 ቱሪስት ለማ
23 ንግስት በቀለ