የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች
- ማሰታውቂያ -
ሰኞ ሐምሌ 3 ቀን 2009
ምድብ -ሀ
- FT
- መቐለ ከተማ
- 1-1
- ወልዋሎ አዲግራት ዮ
66’አስራት ሸገሬ|90+1አለምአንተ ካሳ
ምድብ – ለ
- FT
- ጅማ ከተማ
- 3-1
- ወልቂጤ ከተማ
34′46 ሔኖክ መሀሪ 54’አክሊያስ ግርማ
* በ35ኛ ደቂቃ በደጋፊዎቻቸው በተነሳ ረብሻ ጨዋታው ቆምዋል!!
- FT
- ሀዲያ ሆሳዕና
- 0-0
- ሀላባ ከተማ