ወልዋሎ አዲግራት የአማካይ ክፍሉን ለማጠናከር የኢትዮ ኢሌትሪኩን አማካይ ዋለልኝ ገብሬን የግሉ መድረግ ችሏል፡፡
ለወልዋሎ ፊርማውን ያኖረው ዋለልኝ ከዚህ በፊት ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮ ኤሌትሪክ መጫወቱ እሚታወስ ነው፡፡
ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በዛሬው እለት ሁለተኛ የክለቡ ፈራሚ ዋለልኝ ገብሬን ከኢትዮ ኤሌትሪክ ሲያስፈርም ሌሎች የክለቡ ተጫዋቾች ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በይፋ ስምምነታቸዉን የፈፀሙ ሲሆን ከነዚህም መካከል ግብ ጠባቂ በረከት አማረ እንዲሁም ተከላካዮች ኤፍሬም ጌታቸዉ እና ሳምሶም ተካ ለሁለት ዓመት በይፋ ውላቸውን አድሰዋል ፡፡ የቡድኑ ቀሪ 9 ተጫዋቾች ከክለባቸው ጋር ፊርማቸዉን ያኖሩ ሲሆ በጥቂት ቀናት ውስጥ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በማስገባት በይፋ ውላቸውን ያፀድቃሉ ተበሎ ይጠበቃል ፡፡
ከዚህ በዚህ ዓመት በክለባችን ምርጥ ብ 12ቱ ከቡድናችን የሚቀጥሉ ሲሆን ዛሬ ወደ