የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ትላንት የጀመረው ወልዋሎ ጃፋር ደሊልን ከአዳማ ከተማ አስፈርሟል።
ባሳለፈነው ዓመት የሮበርት ኦዶንካራ መምጣት ተከትሎ ከቡድኑ ጋር መለያየቱ እሚታወስ ነው።
ከበረከት አማረ ጋር የተለያየው ወልዋሎ የአብዱላዚዝ ኬይታን ተፎካካሪ እንዲሆን ጃፋር ደሊልን ማስፈረም ችሏል።የአዳማ ወጣት ቡድን ውጤት የሆነው ጃፋር ደሊል በሚቀጥሉት ቀናት ወልዋሎን በመቀላቀል ዝግጅት ይጀምራል።
በተያያዘ ዜና ወልዋሎ ለሥስት ተጨዋቾች ለካርሎስ ዳምጠው፣ክብሮም ዘርኡና ጠዓመ ወልደኪሮስ የሙከራ ጊዜ ሰጥቷል።