ደደቢት ታደለ መንገሻና ፋሲካ አስፋውን የግሉ አድርጓል
ወደ ቀድሞ ቤቱ የተመለሰው ታደለ መንገሻ ከደደቢት ጋር ለሁለት አመት ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል፡፡ በኘሪሜየር ሊጉ ከፍተኛ ተከፋይ በመሆን ለላፉት ሁለት አመታትን በአርባምንጭ ከተማ መቆየቱ ይታወቃል፡፡
በመከላከያ በቅዱስ ጊዮርጊስ ናበኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ ጋር ያሰለፈው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ፋሲካ አስፋው ከደደቢት ጋረ ሁለት አመት እሚያቆየውን የፊርማ ስምምንት ፈርሟል፡፡