የትግራይ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
የትግራይ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሲሆን አዲስ አበባ ዋንጫ ላይ ይሳተፋል የተባለው ወልዋሎም ምድብ ድልድል ውስጥ ተኳቷል።በትግራይ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር፣ትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ሽቶ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን አስተናጋጅነት ለሁለተኛ ጊዜ ሚካሄደው ትግራይ ዋንጫ ዛሬ የዕጣ ማውጣት ስነ ስርዓት አካሂዷል።ስምንት ክለቦችን ሚያሳትፈው ይህ ውድድር በሁለት ምድብ ተከፍሎ ለቀጣይ ቀናት በትግራይ ስታድየም ይካሄዳል።
ምድብ ድልድሉም ይሄን ይመስላል፦
ምድብ አንድ
- ማሰታውቂያ -
መቐለ 70 እንደርታ
ወላይታ ድቻ
ደደቢት
ኣክሱም ከተማ
ምድብ ሁለት
ወልዋሎ
ሲዳማ ቡና
ስሑል ሽረ
ሶሎዳ ዓድዋ
እሁድ ጥቅምት 30
7:30 ደደቢት ከ አክሱም ከተማ
9:30 መቐለ 70 እንደርታ ከ ወላይታ ድቻ