ከስምንት ዓመት በኃላ ዘንድሮ ለ4ተኛ ጊዜ ሚካሄደው አዳማ ሲቲ ካፕ አዘጋጁ አዳማ ከተማ፤ጅማ አባጅፋር፣ሀዲያ ሆሳእና፣ፋሲል ከነማ፣ድሬዳዋ ከተማ፣ሃዋሳ ከተማን ሚያሳትፍ ይሆናል።
ዛሬ ሰኞ ጥቅምት 24 በተካሄደው እጣ ማውጣት ስነ ስርዓት መሰረት የምድብ ድልድሎቹ እነዚህ ሆናዋል።
ምድብ 1 ምድብ 2
አዳማ ከተማ ፋሲል ከነማ
ጅማ አባጅፋር ሀዋሳ ከተማ
ሀዲያ ሆሳእና ድሬዳዋ ከተማ
- ማሰታውቂያ -
ውድድሩ የፊታችን ሀሙስ ጥቅምት 27 ሚጀምር ይሆናል።
ሀሙስ ጥቅምት 27
ፋሲል ከነማ ከ ሀዋሳ ከተማ
አዳማ ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር
ቅዳሜ ጥቅምት 29
አዳማ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳእና
ፋሲል ከነማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ሰኞ ህዳር 1
ሀዲያ ሆሳእና ከ ጅማ አባጅፋር
ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ