ዎልያዎቹ በ2019 ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ ከጋና ብሔራዊ ቡድን ጋር ላለባቸው ጨዋታ ዛሬ ማለዳ ላይ ወደ ስፍራው አቅንተዋል
ቡድኑ ትናንት ከሰዓት ከፋሲል ከነማ ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ አድርገው ግቦች 3-0 አሸንፈዋል ጎሎች ሳላዲን ሰዒድ ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር አብዱልራህማን ሙባረክ ሶስተኛዋን ግብ አስቆጥሯል ፡፡
ብሔራዊ ቡድኑ ወደ ጋና አክራ ይዞ የተጓዘው የ22 ተጫዋቾች ስም ዝርዝር እሚከተሉት ናቸው፡፡
ግብ ጠባቂዎች
- ማሰታውቂያ -
ጀማል ጣሰው (ጅማ አባ ቡና)
አቤል ማሞ (መከላከያ)
ለአለም ብርሃኑ (ሲዳማ ቡና)
ተከላካዮች
አስቻለው ታመነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ሳልሀዲን ባርጌቾ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ስዩም ተስፋዬ (ደደቢት)
አብዱልከሪም መሀመድ (ኢትዮጵያ ቡና)
ተስፋዬ በቀለ (አዳማ ከተማ)
አንተነህ ተስፋዬ (ሲዳማ ቡና)
አዲሱ ተስፋዬ (መከላከያ)
ሙጂብ ቃሲም (አዳማ ከተማ)
አማካዮች
ብሩክ ቃልቦሬ (አዳማ ከተማ)
ሽመክት ጉግሳ (ደደቢት)
ጋቶች ፓኖም (ኢትዮጵያ ቡና)
ሙሉአለም መስፍን (ሲዳማ ቡና)
ጋዲሳ መብራቴ (ሀዋሳ ከተማ)
ሽመልስ በቀለ (ፔትሮጄት/ግብፅ)
አጥቂዎች
ጌታነህ ከበደ (ደደቢት)
ሳላዲን ሰኢድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ኡመድ ኡኩሪ (ኤ.ልሀርቢ/ግብፅ)
አብዱራህማን ሙባረክ (ፋሲል ከተማ)
አዲስ ግደይ (ሲዳማ ቡና)