በወርሀ ጥር (ከጥር 4 – የካቲት 27) በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን(በሀገር በቀል ተጫዋቾች ብቻ የሚጫወቱበት) ውድድር ከሚሳተፉት 16 ሀገሮች አላፊ የሆኑት 15 ሀገሮች የታወቁ ሲሆን ቀሪውን 1 ሀገር ለመወሰን ኢትዮጵያና ሩዋንዳ የሚጫወቱ ይሆናል። የሁለቱ ሀገሮች የመጀመሪያ ጨዋታ ጥቅምት 26 አ/አ ላይ ሲካሄድ የመልሱ ጨዋታ ህዳር 3 ኪጋሊ ላይ የሚደረግ ይሆናል። አስልጣኝ አሸናፊ በቀለም ወደ ብሔራዊ ቡድኑ የተጠሩዋቸው 25 ተጨዋቾች ስም ዝርዝር ይፋ ሆኗል፡፡ በተያያዘ ዜናም በቻን የደርሶ መልስ ውደድር ምክኒያት የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ይጀመራል ከተባለበት ጥቅምት 25 እና 26 ሊገፋ እንደሚችል እየተነገረ ይገኛል፡፡
ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ለአለም ብርሃኑ
- ሳለሃዲን ባርጊቾ
- አበባው ቡታቆ
- ምንተስኖት አዳነ
- ሙሉአለም መስፍን
- አስቻለው ታመነ
- አሜ መሀመድ
- አቡበከር ሳኒ
- ሰለሃዲን ሰኢድ
- ኢትዮ-ኤሌክትሪክ
- ግርማ በቀለ
- ተክሉ ተስፋዬ
- ኢትዮጵያ ቡና
- ሳምሶን ጥላሁን
- መስኡድ መሀመድ
- አዳማ ከተማ
- ዳዋ ሆቴሳ
- ሱራፌል ዳኛቸው
- ሀዋሳ ከተማ
- .ደስታ ዩሀንስ
- ፍሬው ሰለሞን
- ደደቢት
- ታሪክ ጌትነት
- ጌታነህ ከበደ
- .መከላከያ
- ቴዎድሮስ ደስታ
- ምንይሉ ወንድሙ
- መቐለ ከተማ
- አማኑኤል ገ/ሚካኤል
- ድሬደዋ ከተማ
- ጀማል ጣሰው
- ጅማአባጅፋር
- ሄኖክ አዱኛ
- ወላይታ ድቻ
- እሸቱ መና