በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው 2021 አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ሚደረጉት የማጣርያ ጨዋታዎች ካፍ ባደረገው የቀን ሽግሽግ ምክንያት የጨዋታ ቀን ለውጦች ተደርገዋል ::
በዚህም መሰረት ጨዋታዎቹ ሚካሄዱባቸውን ቀናት ወደ መጋቢት ወር ተሸጋግረዋል::በኢንትራክተር አብርሀም መብራህቱ ሚመሩት ዋልያዎቹ ከመጋቢት 14 -22 ድረስ ባሉት ቀናት የምድባቸውን ሶስተኛ እና አራተኛ ጨዋታዎችን ከኒጀር ብሄራዊ ቡድን ጋር በደርሶ መልስ የሚያደርጉ ይሆናል ::
- ማሰታውቂያ -
ዋልያዎቹ ኮትዲቫር ላይ ባስመዘገቡት ድል ታግዘው ምድባቸውን በሶስት ነጥብ ማዳጋስካርን በመከተል በሁለተኝነት እየመሩ ይገኛሉ ::