ደደቢት ከቡድኑ ወሳኝ ተጨዋቾች መካከል ወሳኝ የሚባሉትን ብርሃኑ ቦጋለ (ፋዲጋ)፣ ስዩም ተስፋዬ ሁለት ዓመት እና ሽመክት ጉግሳን የሦስት የኮንትራት ውል አራዝሟል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም
የአዳማ ከተማውን ፋሲካ አስፋውን በሁለት ዓመት የኮንትራት ውል ማስፈረሙን በድሬዳዋ እሚገኙት የክለቡ ቡድን መሪ አቶ ኪዳነ ሀፍተፅዮን ለሀትሪክ ስፖርት ድህረ ገፅ ገልፀውል፡፡

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account