የጅማ አባጅፋሩ ግብ ጠባቂ ዳንኤል ኦጄ ከክለቡ ጋር የሚያቆየውን የ1 አመት ተጨማሪ ውል መፈራረሙን ከክለቡ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ዳንኤል ኦጄ ክለቡ ጅማ አባጅፋር በ2010 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድሩ አሸናፊ ሲሆን ታላቁን አስተዋጽኦ ያበረከተ ተጫዋች መሆኑ የሚታወስ ነው።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account