ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የአንድ አመት ቀሪ ስምምነት እያለው በግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ውል ማፈረሻ በመከፈል ያስር ሙገርዋ ፋሲል ከተማን መቀላቀል ችሏል
ዩጋንዳዊው የ24 ዓመቱ የአጥቂ አማካይ ያስር ሙገርዋ ለሁለት ዓመት ለፋሲል ከተማ ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል፡፡
ዩጋንዳዊው የአጥቂ አማካይ ያስር ሙገርዋ ቅዱስ ጊዮርጊስን ጨምሮ ለደቡብ አፍሪካው ኦርላንዶ ፓይሬትስ እና ለቪክቶሪያ ዩኒቨርሲቲ መጫወቱ እሚታወቅ ነው፡፡