ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በአንድ አመት የፊርማ ስምምነት የ2009 የወድድር ዘመንን ከክለቡ ጋር ማሳለፍ የቻለው በረከት ይህሳቅ ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማውን ማኖር ችሏል፡፡
የቅድመ ውድድር ትሬኒጋቸውን ሀዋሳ ላይ በመስራት እሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች ለተጫዋቾቹ የሙከራ ግዜን በመስጠት ማስፈረም ችለዋል፡፡
ተጨዋቾች ከዚህ ቀደም ለ ኢትዮ ኤሌትሪክ ፤ሀዋሳ ከተማ እና ደደቢት መጫወት መቻሉ እሚታወስ ነው፡፡