በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እያደረገ እሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከደደቢት ጋር በደሞዝ እና በሌሎች ጥቅማጥቅሞች ከደደቢት ጋር መስማማት ሳይችል ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመልቀቂያ ወረቀት ያገኘውን ሳምሶን ጥላሁንን በሁለት አመት የፊርማ ስምምነት ማስፈረም ችሏል፡፡

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account