ተገኔ ነጋሽን ካሰናበቱ በኃላ ያለኣሰልጣኝ የቆዩት ኣዳማ ከነማ የቀድሞ የሼር ኢትዮጵያና የኣክሱም ከተማ ኣሰልጣኝ ሲሳይ ኣብርሃምን የክለቡ ዋና ኣሰልጣኝ ኣድርጎ ቀጥረዋል።በወጣት ተጨዋቾች የተዋቀረው ኣዳማ ከተማ ቀጣይ ዓመት በሲሳይ እየተመራ የዋንጫ ተፎካካሪ እንደሚሆን ይገመታል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account