የኣሰልጣኙን ፀጋይ ኪዳነ ማርያምን ውል ለኣንድ ዓመት ያራዘመው ወልዋሎ በክረምቱ ዝውውር መሳተፋን ቀጥሎበታል።ኣምና ከደደቢት ጋር ጥሩ ብቃቱን ያሳየውን ክሌመንት ኦዞንቱን የክለቡ ኣምስተኛ ፈራሚ ማድረግ ችለዋል፤ኣምና ግብ ጠባቂዎች በሚሰርዋቸው ስህተቶች ዋጋ ሲከፍል የነበረው ወልዋሎ ክሌመንትን ማስፈረሙ ችግሩን ሊቀርፍላቸው እንደሚችል ይገመታል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account