ወልድያ ከተማ ከአሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ከተለያየ በኋላ በምትካቸው በግዚያዊነት ምክተላቸውን አሰልጣኝ ሀይማኖት ግርማ እንዲተኩ በማደረግ የቆየ ሲሆን በዋና አስልጣኝነት ክለቡን እሚመራ አሰልጣኝ ለመቅጠር የተለያዩ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ቆይቶ በመጨረሻም ተሰክቶለታል።
ክለቡ ለምርጫ ካቀረባቸው ሶስት እጩ ተወዳዳሪ አሰልጣኞች መካከል ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስን በመመረጥ ሿሟል፡፡
አሰልጣኙ ከክለቡ ጋር ለ 2 ዓመታት ለማሰልጠን ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ፋሲል ከተማን ከፍተኛ ሊግ ወደ ኘሪሜየር ሊጉ በማሳደግ መልካም እሚባል ግዜን ከክለቡ ጋር ማሳለፍ ችለዋል።