በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆኑ ክለቦች
ሊጉ ከመጀመሩ አስቀድሞ ራሳቸውን ለማዘጋጀት
ከሚረዷቸው ውድድሮች አንዱ የሆነው የደቡብ
ካስትል ዋንጫ ነገ ይጀመራል፡፡ ዛሬ በሴንትራል
- ማሰታውቂያ -
ሆቴል የእጣ አወጣጥ ስነ ስርአት ሲደረግም የክለብ
አስልጣኞች ፣ ቡድን መሪዎችና የደቡብ ክልል እግር
ኳስ ፌድሬሽን ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ወልደ ሚካኤል
መስቀሌን ጨምሮ ጥሪ የተደረጋለቸው እንግዶች
በመገኘት ስነ ስርአቱን ታድመዋል፡፡
#የደቡብካስትልዋንጫ
በሐዋሳ ከተማ ነገ የሚጀመርው የደቡብ ካስትል ዋንጫ ማን ከማንን ያገናኛል?
#ምድብ -1
ሀዋሳ ከተማ
ወላይታ ዲቻ
ኢትዮጵያ ቡና
ፋሲል ከተማ
#ምድብ – 2
ሲዳማ ቡና
አርባምንጭ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ
ወልዳያ ከተማ
ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ
#ሐዋሳከተማ ከ #ፋሲል ከተማ
በ10 ሰዓት ደግሞ
#ኢትዮጵያቡና ከ #ወላይታ ዲቻ ይጫዎታሉ
ከነገወዲያ እሁድ መስከረም 14
ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ
#ድሬዳዋ ከ #አርባምንጭ
በ10 ሰዓት ደግሞ
#ወልድያ ከ #ሲዳማ_ቡና ት ይጫወታሉ!!